Tracon Treading PLC for sale & price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : በሉ
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

የ 20 ዓመት ልምድ ያካበተው ትራኮን ትሬዲንግ ◎ በለቡ ጀሞ 1 የሚገኘው የአፓርትመንት ፕሮጀክታችን ሽያጭ ተጀምሯል ◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ከ130 እስከ 231 ካ.ሜ ስፋት ያላቸው ከባለ አንድ እስከ ባለ ሦስት መኝታ + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት መኝታ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ◎ ሰላማዊ፣ዘመናዊ እና ጨዋ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ◎ ሰማይ ጠቀስ ከፍተኛ ወለል ያለው አፓርታማ, በጣም ዘመናዊ የቅንጦት፣ የመጫወቻ ሜዳ የሩጫ ትራክ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ G+3 የአካል ብቃት ማዕከል ጂም፣ ዘመናዊ የቆሻሻ መጣያ ምቹ መወጣጫ ሊፍት ሰፊ መኪና ማቆምያ የአይን ማረፊያ አረንጓዴ ሰፋራ ያለው ◎ የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት 🧘‍️️ ◎ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ ◎ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ◎ ግንባታው በከፍተኛ ጥራት ተገንብቶ ያለቀ ◎ አጭር የማስረከቢያ ጊዜ ሶስት ወር ብቻ ◎ ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ 120,000 ብር በካሬ ዋጋ እየተሸጠ ያለ ◎ በእያንዳንዱ ወለል (ፍሎር) ላይ 3 ቤቶች ብቻ ያሉት ◎ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት ◎ በ 60% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ◎ *በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች* በእያንዳንዱ ህንፃ ላይ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች በበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስ.ቁ ይደውሉ +25*******/+252988*******

Share this with your friends